22 hours ago (edited) • AB Gallery / ኤቢ ጋለሪ

ሁሉም የሚፈራውን ልጅ ተዳፍራ 👊👊 በፍቅሯ ጠብ አደረገችው🥰💔 "ታም እና ጎሪያ" ( F4_Thailand )😍👍 

3 days ago • AB Gallery / ኤቢ ጋለሪ

ከእነዚህ ጥንድ ሆነው ከተወኑት ተዋንያኖች💔💔 ለእናንተ ይበልጥ ደስ የሚሉት እነማን ናቸው😍😍 

''ታም'' እና ''ጎሪያ'' ( F4_Thailand )

''ሹዌ'' እና ''ቼንሊ'' ( Miss_Lucky_Go )

''ጆንጉዎን'' እና ''ዶሂ'' ( My_Demon )

'ሶንግጁን' እና 'ሄጂን' ( She_Was_Pretty )

813 votes

4 days ago (edited) • AB Gallery / ኤቢ ጋለሪ

ህይወቱ በጨለመበት ሰዓት ዓይኖቿ የማያዩ ልጅ መጥታ ብርሀን ትሆንለታለች🥰🥰 "YOUR EYES TELL'' 💔💔😍😍 

7 days ago (edited) • AB Gallery / ኤቢ ጋለሪ

መጀመሪያ ፍቅሯን ንቆ የተዋት ቢሆንም በኋላ ግን ከዛ ሁሉ ተማሪ.. ''ጊሽ'' እና ''ሺን'' Fall in love at first kiss💔💔😍😍 

10 days ago (edited) • AB Gallery / ኤቢ ጋለሪ

ገራሚ ልብ አንጠልጣይ😨😨 የኮሪያ ድራማ ''Death's Game'' ክፍል-1 አቅርበነዋል ከምር እንደምትወዱት አንጠራጠርም💔💔 

2 weeks ago (edited) • AB Gallery / ኤቢ ጋለሪ

ዛሬ የምናቀርበው ምርጥ የኮሪያ የፍቅር ፊልም 💔😍 10 ሰዓት ላይ ይጠብቁን:: 

3 weeks ago (edited) • AB Gallery / ኤቢ ጋለሪ

💔ሹዌ እና ቼንሊ💔"MISS LUCKY GO'' ሙሉ ድራማ ባጭሩ 😍 

3 weeks ago (edited) • AB Gallery / ኤቢ ጋለሪ

የ ''STUDY GROUP'' ጀማው📖👊🔥ሙሉ ድራማ ባጭሩ😍😍 

3 weeks ago (edited) • AB Gallery / ኤቢ ጋለሪ

ምርጥ የኮሪያ የፍቅር ድራማ ባጭሩ💔💔 "My Lovely Liar"😍 

1 month ago • AB Gallery / ኤቢ ጋለሪ

https://youtu.be/G_x08IpVTN4 

ህልሙን ለማሳካት ሲል አቅመ ቢስ መስሎ የሚማረው አደገኛው መነኩሴ #koreandramainamharic #ፊልምበአጭሩ #የኮሪያፊልምበትርጉም #movie #recap

AB Gallery / ኤቢ ጋለሪ

1 month ago • 160,432 views