Info
Abinet Habte Tube
ይህ ቱብ ማህራዊ የሆነ የግል ቲዩብ ሲሆን ለማህበረሰቡ ይጠቅማል፣ያስተምራል፣ያዝናናል እዲውም ወቅታዊ መረጃን ያሰጣል ብዬ የማቀርበውን ቪዲዮዎች ሰብሰቸሪብ በማድረግ እድትመለከቱልኝ ስል በተጨማሪም በቻናሌ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን የሚመለከቱ የወንጌል፣ ትምህርት፣ ወቅታዊ ሁኔታዎች የሆኑትን እና አስተማሪ፣መካሪ፣ እውቀት፣ጥበብና ማስተዋልን ይሰጣሉ ብዬ የማምንበትን መረጃዎች እንዲህ በሚመል መልኩ ለእናንተ ዩትብ ተከታታዮቼ ሳቀርብ ቤተክረርስቲያኗ ባስተማረችኝ የሰንበት ትምህርተ መሠረት እና በእግዚአብሔር ቤት በተመረኩበት ዘርፍም የማገልገልራዬን በታ፣ኝነት፣እና ኃላፊነት በተሞላበት የቤተክርስቲንን ሥርአት የጠበቁ መረጃዎችን አቅሜ፣ጉልበቴ እና እውቀቴ በፈቀደልኝ መሠረት እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ሳቀረርብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ትከታተሉልኝ ዘንድ በእግዚአብሄር ስም እጠይቃው፡፡
Tags
Stats
Joined Invalid Date
0 total views
Featured video