16 hours ago • Remedial Tricks

በመጀመሪያው የክለሳ ቀናችን ለ Remedial ተማሪዎች ለ 2017 ሪሜዲያል ፈተና የ English ሙሉ ክለሳ 

📓Notes በየምዕራፉ 
📓Work sheets በየምዕራፉ 
📓UEE 2014-2016 Answers 
📓Model Examination 
📓Video Revision በየምዕራፉ 

አካተን የምንለቅ ይሆናል ። አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ክፍያ 300 ብር ብቻ ሲሆን ክፍያ ለመፈፀም ከላይ ያሉትን አካውንቶች ተጠቀሙ ። ለመመዝገብ የከፈላችሁበትን receipt ፎቶ ቀጥታ @Remedial_Tricks_Admin   ላይ ላኩልን ።

ለበለጠ መረጃ 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉 0927052140 ይደውሉልን ። 

1 month ago • Remedial Tricks

የነገው ፈተናችን Geography and Biology ሲሆን ምሽት  02:00  ሊንክ እናስቀምጣለን ። ሙስሊም ተማሪዎች ከ  03:00  ጀምሮ መፈተን ትችላላችሁ እንደፍላጎታችሁ ። በተቀመጠው ቀን Online መፈተን ያልቻላችሁ ተማሪዎች PDF ከነመልሱ እንለቃለን ። ፈተናው የሚያካትተው Geography chapter 1-3 ሲሆን Biology chapter 1- 5 በአዲሱ Course content መሠረት !!! 

2 months ago • Remedial Tricks

ነገ ይጀመራል !!!

የ Remedial Tricks 2017 የመጀመሪያ ዘር  ክላስ የተጠናቀቀ ሲሆን ከነገ ጀምሮ በሁሉም ክላሶች ለምትገኙ ተማሪዎች የክለሳ ፕሮግራም ከሶስት አመት የኢንትራንስ ጥያቄዎች (UEE 2014-2016)  ጋር መልቀቅ እንጀምራለን !!! ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከመጀመሪያ ቀን ጀምሮ የተማርናቸውን ማንበብ እንዳታቆሙ።አሁንም መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች ካላችሁ ያለፋችሁን ክላሶች እንዲሁም ክለሳ ማግኘት  እንደምትችሉ እንገልፃለን ።

ማሳሰቢያ❗️

🥇ክፍያ የሚከፈለው 1 ጊዜ ብቻ ሲሆን 500 ብር ብቻ ነው ።


ለበለጠ መረጃ 
🎯በስልክ ቁጥራችን 👉 0927052140 ይደውሉልን ።

ለመመዝገብ @Remedial_tricks_bot ይጠቀሙ !!! 

3 months ago • Remedial Tricks

የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ነገ ማታ ጨዋታ ይኖረናል ። ያው እንደምታውቁት መስፈርቱ የዩቲዩብ ቻናላችንን subscribe አድርጎ screen shoot ይዞ ጥያቄዎችን ቀድሞ መመለስ ነው ። ቀድመው ለሚመልሱ 3 ተማሪዎች የ  remedial classን መቀላቀል ይችላሉ ።
🎉በድጋሚ መልካም በዓል 🎉

 https://youtube.com/@remedial_tricks?si=_grCbB1KrB9w9MTT 

3 months ago • Remedial Tricks

🎯ለሪሚድያል ተማሪዎቻቸውን የጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች 

1. ጂጅጋ ዩንቨርስቲ (ታህሳስ 14 እና 15)
2.ወልድያ ዩንቨርሲቲ( ጥር  19 እና 20 )
3.ሚዛን ቲፒ ዩንቨርሲቲ (ህዳር 11 እና 12 )
4. ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ (ህዳር 26 እና 27)
5.አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 2 )
6 ዲላ ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 14 እና 15)
7 ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 7 እና8 )
8 ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 7 እና 8)
9 ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 21 እና 22)
10  ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ (ጥር 2,3 እና 4)
 11 ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ (ጥር 5,6 እና 7)
12 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 1 እና 2)
13 ቦረና ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 22 እና 23)
14 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 3 እና 4)
15 አዲግራት ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 1 እና 2)
 16 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ  (ታህሳስ 20 እና 21)
 17  ወሎ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 3 እና 4)
18 መቱ  ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 1 እና 2)
 19 ራያ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 15 እና 16)
 20 መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 19 እና 20)
21 እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 26 እና 27 )
 22  አሶሳ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 22  እና 23)
 23 መቅደል አምባ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 13,14 እና 15)
 24 ሰመራ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 14 )
25 አርሲ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 19 እና 20)
26 ጂንካ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 13  እና 14)
27 ወለጋ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 19  እና 20)
28 ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 29 እና 30)
29 ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 28 እና 29)
🎯ለሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ ያላደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች;

1 አክሱም ዩኒቨርሲቲ
2 ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ
3 ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
4 ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ
5 ጅማ ዩኒቨርሲቲ
6 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
7 ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ
8 መቀሌ ዩኒቨርሲቲ
9 ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ
 

4 months ago • Remedial Tricks

Good video 

በአጭር ጊዜ ለፈተና ተዘጋጅቶ ጥሩ ውጤት ማምጣት መቻል

Temari podcast

4 months ago • 2,016 views

4 months ago • Remedial Tricks

የሪሜዲያል ተማሪዎች አዲስ ጥሪ 👇👇
ዋቸሞ =ታህሳስ 21 እና 22
ሀረማያ =ጥር 02-04 

4 months ago • Remedial Tricks

ትንሽ አንብቤ ይሰለቸኛል ማጥናት ይሰለቸኛል ።👇 

ትንሽ አንብቤ ይሰለቸኛል ማጥናት ይሰለቸኛል ።

Temari podcast

4 months ago • 4,765 views

4 months ago • Remedial Tricks

Reading program 

ለሁሉም አይነት ተማሪዎች የሚሆን የጥናት ፕሮግራም ማዘጋጀት እንዴት እንችላለን ?

Temari podcast

4 months ago • 1,660 views

4 months ago • Remedial Tricks

ይገምቱ ይሸለሙ