Welcome to the Havanh Tube. In this channel, we will mostly share information about campus life, health Tips, different departments at Ethiopian Universities, where you may have always dreamed of earning your degree. እንኳን ወደ ሃቫን ቱብ በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል አብዛኛውን ጊዜ ስለ ካምፓስ ሕይወት፣ ስለ ጤና፣ ስለ ተለያዩ ዲፓርትሜንቶች መረጃን ታገኙበታላችሁ። ስለ ዩኒቨርስቲዎችና ስለ ት/ት ህይወት ጠቃሚ መረጃዎችን ከፈለጋችሁ ወደ ዩትዩብ ቻናላችን በማቅናት ሰብስክራይብ በማድረግ ደውሉን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ። እናመሰግናለን።