0 subscribers
ይሄ የተለያዬ ቆየት ያሉ እና ዘመናዊ ሀገራዊ ሙዚቃዎች የሚገኙበት ቻናል ነው። እናንተም ተከታዬቻችን እኛን በትንሹም ማገዝ ከፈለጋቹ ቻናላችንን ሰብስክራይብ የምንለቃቸውንም ሙዚቃዎች ላይክ ያድርጉ። 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ 50 ሰው ጌጡ ነው ። የሀገሬ ሰዎች በያላቹበት የዓለም ዳርቻ ስኬት ፣ጤና፣ሰላም እና ፍቅር ለናንተ ይሁን።